Toyota HiAce አውቶማቲክ አባዱላ - 2007 (2017 ቦዲ የለበሰ)

28 views Posted 13 hours ago
ብር5,000,000
ምድብ:car
BrandToyota
Transmissionauto
Engine Typediesel
Colorsilver
Production Year2007
Product Forsale
Engine Size2500
Registered Caryes
Bodyvan
Second Conditionoriginal parts
Powertraininternal combustion
Exchange Possibleno
Key Featuresair conditioning

Seller's Description

በጣም ንጹህ የ2007 ቶዮታ ሃይአይስ አውቶማቲክ አባዱላ (Toyota HiAce H200) በአስቸኳይ ይሸጣል። መኪናው የ2007 ሞዴል ሲሆን፣ የውጪው አካል (Body) ግን ወደ 2017 ዘመናዊ የፊት መብራትና የክሮም ግሪል ዲዛይን በጥራት የተቀየረ (Upgrade የተደረገ) ነው። ማርሹ አውቶማቲክ (Automatic) ሲሆን በቴክኒክ፣ በሞተር እና በሻሲ ቁመናው ፍጹም በጥሩ ይዞታ ላይ ይገኛል። ለድርጅት ሰርቪስ፣ ለቱሪስት ማመላለሻ ወይም ለተለያዩ የንግድ ስራዎች የሚሆን እጅግ ጠንካራ እና አስተማማኝ መኪና ነው። መኪናው የሚገኘው ከሚሴ ውስጥ ነው። ፍላጎት ያላችሁ እውነተኛ ገዢዎች ብቻ በስልክ ቁጥር ላይ ይደውሉልን።

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Ebrahim

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play