Charegeable Pressure Washer

44 views Posted 1 month ago
ብር7,500
ምድብ:equipmentandtool

Seller's Description

. Charegeable pressure washer
የባትሪ (Cordless) መኪና ማጠቢያ ማሽን
‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌
ተንቀሳቃሽ እና ምቹ
​መግለጫ (Description):
‌$‌ ​ለቤት፣ ለመኪና እና ለተለያዩ የጽዳት ስራዎች የሚሆን እጅግ ምቹ እና ዘመናዊ መኪና ማጠቢያ ማሽን‌
‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌
‌$‌ ​​ሙሉ መለዋወጫዎች: በካርቶን ወይም በሳጥን ውስጥ የሚመጣ፣ ለተለያዩ የጽዳት አይነቶች የሚያገለግሉ ኖዝሎች (Nozzles) እና ረጅም ቱቦ የተካተተበት።
‌$‌ ​ለማጓጓዝ ቀላል: በራሱ መያዣ ሳጥን (Carrying Case) ውስጥ ስለሚመጣ ለማከማቸት እና ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ እጅግ ምቹ ነው።
‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌
​የሚጠቅምባቸው ቦታዎች:
.‌. ​መኪናን ለማጠብ
.‌. ​ግቢን፣ በረንዳን ወይም የቤት ግድግዳን ለማጽዳት
.‌. ​የአትክልት ቦታን ውሃ ለማጠጣት
‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌.‌
​በጥቅሉ ውስጥ የሚካተቱት:
.‌. ​ማሽኑ (የውሃ መርጫ ሽጉጥ)
.‌. ​ሁለት 48V ባትሪዎች
.‌. ​የባትሪ መሙያ (Charger)
.‌. ​ረጅም የውሃ ቱቦ
.‌. ​የተለያዩ የውሃ መርጫ ኖዝሎች
.‌. ​የሳሙና መያዣ እቃ
​በጥራት የተሰራ እና ለማንኛውም የጽዳት ስራ እጅግ ተመራጭ ነው። ፍላጎት ካሎት በአስቸኳይ ያግኙኝ‌

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Amir

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play