G-POWER SOLAR AND INVERTER

24 views Posted 14 hours ago
ብር350,000
ምድብ:equipmentandtool

Seller's Description

የክረምቱ ዝናብና ደመና የኃይል አቅርቦትዎን እንዲያስተጓጉል አይፍቀዱ‌ የ G-Power የሶላር ሲስተሞች በየትኛውም የአየር ሁኔታ—እንኳን በጠራራ ፀሐይ በዝናብም ወቅት አስተማማኝ አገልግሎት እንዲሰጡ ተደርገው የተሰሩ ናቸው።
ጊዜው ወደ ታዳሽ፣ ንጹህ እና ዘላቂ የሶላር አማራጮች የምንሸጋገርበት ነው‌

ለምን G-Powerን ይመርጣሉ?
ነዳጅ አልባ — ተጨማሪ የወጪ ሸክም የሌለው
ጭስ እና ድምፅ አልባ — ለአካባቢ እና ለጤና ተስማሚ የሆነ
አስተማማኝ እና ታዳሽ ኃይል — 100% ከተፈጥሮ የሚገኝ የብርሃን ኃይል

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Agape

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play