Kidilo 3-in-1 Premium High Chair

4 views Posted 1 hour ago
ብር29,000
ምድብ:equipmentandtool

Seller's Description

KIDILO 3-in-1 PREMIUM HIGH CHAIR
Eat • Play • Grow — One Chair for Every Stage‌
High Chair Mode(ከፍ ያለ መመገቢያ ወንበር—
ቁመቱ ማጠርና መርዘም የሚችል
ምቹ መቀመጫ
መመገቢያው መነሳት እና መታጠብ የሚችል
እጅግ ጠንካራ እና የልጁን ደህንነት ለመጠበቅ አስተማማኝ
BABY WALKER MODE(መለማመጃ)
ልጅዎ ያለስጋት መራመድ እንድለምድ ይረዳዋል‌
360° መሽከርከር የሚችል ጠንካራ ጎማ የተገጠመለት
ልጆች ሚዛን መጠበቅና መንቀሳቀስ እንድችሉ ያግዛል
ምቹ የድጋፍ መቀመጫ ያለው
BABY ROCKER MODE(ዥዋዥዌ)
For relaxing, sleeping & soothing
ልጆች ለዥዋዥዌ ያላቸው ፍቅር ከፍተኛ በመሆኑ ደስ ይላቸዋል‌
የደህንነት ቀበቶ ያለው
አዲስ ለተወለዱ ልጆች እንደማስተኛ ያገለግላል
ምቹ እና አስተማማኝ
ወላጆች ለምን ይመርጡታል
3 በ 1 መሆኑ
ገንዘብንና ቦታ ቆጣቢ መሆኑ
እጅግ ጥራቱ ገራሚ እንድሁም ለብዙ ጊዜ የሚያገለግል መሆኑ
በአስደናቂ እና ውብ በሆኑ ቀለማት ያሸበረቀ መሆኑ
ገና ከተወለዱ ልጆች ጀምሮ እስከ 10 ዓመት ላሉ ልጆች መሆኑ
ዋጋ:29,000 ብር

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Hk Store

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play