Seller's Description
በምስሉ ላይ የሚታየው INGCO 800mm Industrial Tile Cutterለባለሙያዎች እና ለከባድ ስራ የተሰራ ጥራት ያለው የሴራሚክ መቁረጫ ነው።
Precision Cutting: Equipped with a smooth ball-bearing sliding system for accurate and effortless scoring.
INGCO 800mm ኢንዱስትሪያል
ትክክለኛ አቆራረጥ፦ በኳስ ቤሪንግ (Ball bearing) የታገዘ በመሆኑ ያለምንም መቆራረጥ እና ድካም በትክክል ይቆርጣል።
ለሰፋፊ ስራዎች፦ እስከ 800mm ርዝመት ያላቸውን ትላልቅ ሴራሚኮች በቀላሉ ለመቁረጥ ያስችላል።
ጥንካሬ፦ለከባድ ስራ ተብሎ ከጠንካራ ብረት የተሰራ እና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል ነው።
ተንቀሳቃሽ፦ከቦታ ወደ ቦታ በቀላሉ ለማንቀሳቀስ የሚያስችል የራሱ መያዣ ቦርሳ አለው።
Manual Tile Cutter 800mm, Ceramic Tile Cutting Machine
Seller's Description
በምስሉ ላይ የሚታየው INGCO 800mm Industrial Tile Cutterለባለሙያዎች እና ለከባድ ስራ የተሰራ ጥራት ያለው የሴራሚክ መቁረጫ ነው።
Precision Cutting: Equipped with a smooth ball-bearing sliding system for accurate and effortless scoring.
INGCO 800mm ኢንዱስትሪያል
ትክክለኛ አቆራረጥ፦ በኳስ ቤሪንግ (Ball bearing) የታገዘ በመሆኑ ያለምንም መቆራረጥ እና ድካም በትክክል ይቆርጣል።
ለሰፋፊ ስራዎች፦ እስከ 800mm ርዝመት ያላቸውን ትላልቅ ሴራሚኮች በቀላሉ ለመቁረጥ ያስችላል።
ጥንካሬ፦ለከባድ ስራ ተብሎ ከጠንካራ ብረት የተሰራ እና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል ነው።
ተንቀሳቃሽ፦ከቦታ ወደ ቦታ በቀላሉ ለማንቀሳቀስ የሚያስችል የራሱ መያዣ ቦርሳ አለው።
ዋጋ አቅርብ
ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።
@Primes tools and machinery
Seller