Multi-Functional Walking Stick - ዘመናዊ ባለ መብራት ከዘራ

2 views Posted 5 hours ago
ብር2,000
ምድብ:equipmentandtool

Seller's Description

[ለወላጆችዎ የሚሆን እጅግ ዘመናዊ እና ጠንካራ ከዘራ‌]
ጥራት ካለው አልሙኒየም የተሰራ፣ ባለ መብራት እና መርዘም ማጠር የሚችል ዘመናዊ Multi-functional Walking Stick በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንላችኋል። ለታላላቅ ሰዎች ፍጹም ስጦታ ነው‌
ዋና ዋና ጥቅሞች (Key Features):
Built-in LED Light: የራሱ ደማቅ መብራት ስላለው በምሽትም ሆነ በጨለማ በደህንነት ለመንቀሳቀስ ይረዳል።
Adjustable Height: ቁመቱ እንደ ሰውየው ርዝመት ከ 95cm እስከ 110cm+ ድረስ የሚረዝም እና የሚያጥር።
Anti-Shock System: ሲራመዱ የሚፈጠርን ንዝረት በመቀነስ የእጅና የእግር ድካምን ይከላከላል።
Ergonomic Grip: ለመያዝ እጅግ ምቹ የሆነ፣ እጅ እንዳያልብ እና እንዳያሸራትት ተደርጎ የተሰራ።
Premium Quality: ከጠንካራ እና ቀላል ከአሉሚኒየም ማቴሪያል የተሰራ፣ እጅ ላይ የሚታሰር ገመድ ያለው።

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Zemen Store

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play