ቪዶ (VIDO) 160A ፕሮፌሽናል ኢንቨርተር ብየዳ ማሽን (160A Inverter Welder)

5 views Posted 6 hours ago
ብር17,000
ምድብ:equipmentandtool

Seller's Description

ቪዶ (VIDO) 160A ፕሮፌሽናል ኢንቨርተር ብየዳ ማሽን (160A Inverter Welder) - ሙሉ ሴት
​ማብራሪያ:
ለቤትዎ፣ ለስራ ቦታዎ ወይም ለቀላል የብረታብረት ስራዎች የሚሆን እጅግ ዘመናዊ፣ ቀላል እና ተንቀሳቃሽ የቪዶ (VIDO) 160A ኢንቨርተር የኤሌክትሪክ መበያ ማሽን‌ ጥንካሬውን ለመጨመር በአራቱም ማዕዘናት ላይ የጎማ መከላከያ (Bumper) የተገጠመለትና የላቀ የኢንቨርተር ቴክኖሎጂን የያዘ አስተማማኝ ምርጫ።
​ብራንድ: VIDO
​የማሽኑ አይነት: Inverter MMA DC Welding Machine
​ከፍተኛ ጉልበት: 160A (አምፔር)
​ቮልቴጅ: Single Phase 220-240V ~ 50/60Hz
​ባህሪ: ከአደጋ የሚከላከል ጠንካራ ማዕዘኖች ያሉት፣ በራሱ የሚስተካከል የሙቀት መቆጣጠሪያ ማቀዝቀዣ (Temperature Control) ያለው፣ በቀላሉ በትከሻ ወይም በእጅ ለመያዝ ምቹ የሆነ።
​የሴቱ ይዘት: ሙሉ የማሽኑ ኬብሎች፣ የእጅ መከላከያ ማስክ (Face Shield) እና የትከሻ ማገዶ (Strap)።
​ሁኔታ: ሙሉ በሙሉ አዲስ በካርቶን (Brand New)
​ዋጋ: 17,000 ብር
​ማድረሻ: 🆓 ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ በነጻ እናደርሳለን‌ (Free Delivery)
​📞 ለመግዛት አሁኑኑ ይደውሉ: 09-23-68-92-83

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

SELL BUY MACHINE AND TOOLS

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play