ኢንኮ (INGCO) 1600W ፕሮፌሽናል የእንጨት መቅረጫ/መቅርጫ ማሽን

14 views Posted 9 hours ago
ብር16,800
ምድብ:equipmentandtool

Seller's Description

ኢንኮ (INGCO) 1600W ፕሮፌሽናል የእንጨት መቅረጫ/መቅርጫ ማሽን (Electric Router) - ሙሉ ሴት

​ማብራሪያ:
ለማንኛውም የእንጨት ማስዋብ፣ ቅርጽ ማውጣት፣ የበር እና የኮፕላን ስራዎች እንዲሁም የካቢኔት ስራዎች በጥራት የሚያገለግል እጅግ ሀይለኛ የኢንኮ (INGCO) 1600W ኤሌክትሪክ ራውተር ማሽን‌ የተለያዩ የመቁረጫ ቢት መጠኖችን የሚቀበል (Collets) እና ትክክለኛ የጥልቀት መቆጣጠሪያ ያለው አስተማማኝ ምርጫ።

~​ብራንድ: INGCO
~​ሲሪየስ: Industrial / Super INGCO
~​የሞተር ጉልበት (Input Power): 1600W (ዋት)
~​ቮልቴጅ: 220–240V ~ 50/60Hz
~​የመሽከርከር ፍጥነት: 22,000 rpm
~​የኮሌት/የመያዣ መጠኖች: 6mm, 8mm, 12mm, 1/4", 1/2"
~​የመግባት/የመቁረጥ ጥልቀት (Plunge ~Capacity): 0 – 60mm

​ከማሽኑ ጋር አብረው የሚመጡ:
​🛠️ 1 pcs ጋይድ ሆልደር (Guide Holder)
​🛠️ 1 pcs ቴምፕሌት ጋይድ (Template Guide)
​🛠️ 1 pcs ትሪመር ጋይድ (Trimmer Guide)
​🛠️ 1 pcs ቀጥተኛ መመሪያ ጋይድ (Straight Guide)
​🛠️ 1 ሴት ተጨማሪ ካርቦን (Extra Carbon Brushes)

​ሁኔታ: ሙሉ በሙሉ አዲስ በካርቶን (Brand New)

​ዋጋ: 16,800 ብር

~​ማድረሻ: 🆓 ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ በነጻ እናደርሳለን‌ (Free Delivery)

​📞 ለመግዛት አሁኑኑ ይደውሉ: 09-23-68-92-83

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

SELL BUY MACHINE AND TOOLS

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play