Seller's Description
⚡ አዲስ STELLAR DOME CELL 2X (4G ዶም ካሜራ)
የኔትወርክ ገመድ እና የኤሌክትሪክ ሽቦ የማያስፈልገው፣ በ4G ሲም ካርድ እና በሪቻርጀብል ባትሪ የሚሰራ ዘመናዊ የውስጥ ደህንነት ካሜራ
🔥 ዋና ዋና ባህሪያት:
• 📶 4G SIM Connection: የኔትወርክ ገመድ አያስፈልገውም፤ በሲም ካርድ ብቻ የሚሰራ
• 🔋 5000mAh Rechargable Battery: በራሱ ባትሪ የሚሰራ (ቻርጅ የሚደረግ)
• 📸 1080P HD Vision: ጥራት ያለው የቪዲዮ ምስል የሚያሳይ
• 🌈 Full Color Night Vision: በጨለማ ሙሉ ቀለም ያለው ምስል የሚያስቀር
• 🚶♂️ PIR Human Detection: የሰው እንቅስቃሴን ለይቶ የማወቅ እና ፈጣን የማስጠንቀቂያ መልእክት (Alarm Push) የመላክ ብቃት
• 💡 Smart Hybrid Light: እንደ አስፈላጊነቱ የሚበራ ዘመናዊ መብራት
📍 የመግዣ እና የመገናኛ አድራሻ:
• 📦 ሁኔታ: አዲስ (በካርቶኑ ያለ)
• 📍 አድራሻ: ቦሌ መድኃኔዓለም፣ ዓለምነሽ ፕላዛ
• 📞 ስልክ:
• ✈️ ቴሌግራም:
📩 አሁኑኑ ይደውሉልን ወይም በቴሌግራም ያውሩን
Stellar Dome CCTV camera 4G

ዋጋ አቅርብ
ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።
Ashagre Abreham
Seller