ኤዲሰን የቮልቴጅ ማስተካከያ (EDISON Digital Voltage Stabilizer)

47 views Posted 2 weeks ago
ብር14,200
ምድብ:electronics
Electronics Typehardware

Seller's Description

ኤዲሰን የቮልቴጅ ማስተካከያ (EDISON Digital Voltage Stabilizer)

‎ ‌‌« ውድ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችዎን ከመብራት መዋዥቅ ያድኑ‌ »‌‌

‎የኤሌክትሪክ ኃይል ሲወጣና ሲወርድ ቲቪ፣ ፍሪጅ፣ ኮምፒውተር ወይም ሌሎች የቤት ዕቃዎች እንዳይቃጠሉና እንዳይበላሹ ሙሉ ጥበቃ የሚያደርግ አስተማማኝ የ EDISON ስታቢላይዘር።

‎# የምርቱ ልዩ ጥቅሞች፦

‎‌ ‌‌ ዲጂታል ስክሪን፦ የሚገባውንና የሚወጣውን ቮልቴጅ (Input/Output Voltage) በግልጽ በቁጥር ያሳያል።
‌ ‌‌DELAY / UNDELAY፦‌‌ መብራት ሲመጣ ወዲያውኑ እንዲለቅ ወይም ዘግይቶ (ለፍሪጅ እና ለትላልቅ ዕቃዎች ደህንነት ሲባል) እንዲለቅ ለማድረግ set የሚደረግ።

‎‌ ‌‌የመብራት ጠቋሚዎች (LED Lights):- የስራ ሁኔታውን (Working፣ Unusual፣ Delaying) በግልጽ ያሳውቃል።

‎‌ ‌‌ለቤትና ለቢሮ ተስማሚ፦ ለማንኛውም የቤት ወይም የቢሮ ዕቃ ጥበቃ የሚሆን።

‎-

‎EDISON
ጥራትና ጥንካሬን ለሚያስቀድሙ

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Brkt

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play