Seller's Description
ዘመናዊ Haino Teko OpenDots Wireless Earphones 🎧✨
ጆሮን ሳይደፍኑ ሙሉ ምቾት በሚሰጥ ዘመናዊ ዲዛይን የተሰራ፣ ጥራት ያለው ድምፅ የሚያሰማ ድንቅ ዋየርለስ ኢርፎን ለስፖርት፣ ለቀን ተቀን እንቅስቃሴ እና ለስልክ ጥሪ እጅግ ምቹ ነው።
ልዩ ባህሪያቱ፦
Hi-Res Audio Wireless፦ እጅግ ጥራት ያለው እና ግልፅ የሙዚቃ ድምፅ ያቀርባል።
ክፍት ዲዛይን (Open-Ear)፦ ጆሮ ውስጥ የማይገባ፣ በቀላሉ ጆሮ ላይ የሚንጠለጠል በመሆኑ ለረጅም ሰዓት ሲደረግ በፍጹም አያምም፣ የውጭውንም ድምፅ ለመስማት ያስችላል።
ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ባትሪ፦ ኢርፎኑ ብቻውን 7.5 ሰዓት፣ ከቻርጅንግ ቦክሱ ጋር ደግሞ እስከ 27 ሰዓት ድረስ ያገለግላል።
🏍ባሉበት ቦታ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን (Free delivery)🏍
🚚ke Addisababa wci lalacu በፈጣን ፖስታ እገልግሎት (Ems&DHL)በኩል እንልካለን🚚
Price💵4999birr
Call 📞
ዘመናዊ Haino Teko wireless earphones

ዋጋ አቅርብ
ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።
North stare
Seller