Seller's Description
እነዚህ በእጅ የተሠሩ ውብ እና ምቹ የክሮሼ (Crochet) ጫማዎች በተለያዩ ቀለሞች እና መጠኖች ይገኛሉ። በፈለጉት መጠን (Size) እና ቀለም በትዕዛዝ ማሰራት ይቻላል። ለዕለታዊ አጠቃቀም ምቹ፣ ጠንካራ እና ዘመናዊ ዲዛይን ያላቸው ናቸው። የጥራት ሥራ እና የተመጣጠነ ዋጋ እናቀርባለን። በፈለጉት ቁጥር እና በፈለጉት ብዛት በትዕዛዝ ማሰራት ይቻላል።
📞 ለትዕዛዝ እና ለተጨማሪ መረጃ ያነጋግሩን።
Handmade Shoes
8 views Posted 2 days ago
ብር5,000
ምድብ:fashion
BrandHandmade
Gendermale
Age Groupadult
Fashion Typeshoes
Typeother
Seller's Description
እነዚህ በእጅ የተሠሩ ውብ እና ምቹ የክሮሼ (Crochet) ጫማዎች በተለያዩ ቀለሞች እና መጠኖች ይገኛሉ። በፈለጉት መጠን (Size) እና ቀለም በትዕዛዝ ማሰራት ይቻላል። ለዕለታዊ አጠቃቀም ምቹ፣ ጠንካራ እና ዘመናዊ ዲዛይን ያላቸው ናቸው። የጥራት ሥራ እና የተመጣጠነ ዋጋ እናቀርባለን። በፈለጉት ቁጥር እና በፈለጉት ብዛት በትዕዛዝ ማሰራት ይቻላል።
📞 ለትዕዛዝ እና ለተጨማሪ መረጃ ያነጋግሩን።
ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው
ዋጋ አቅርብ
ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።
Eba
Seller