Luxury Baby 5-in-1 Multifunction Mummy Bag

6 views Posted 1 day ago
ብር5,500
ምድብ:fashion
BrandOther Brand
Genderboth
Age Groupkid
Fashion Typebag
Typehandbags

Seller's Description

High Quality
ለእናቶች በጣም ምቹ እና ዘመናዊ የህፃን እቃ መያዣ ስብስብ። ለዕለታዊ አጠቃቀም፣ ለጉዞ እና ለሆስፒታል ተስማሚ።
1. ትልቅ ቦርሳ – ለረጅም ጉዞና ብዙ የህፃን እቃዎች እና አልባሳት የሚሆን።
2. መካከለኛ ቦርሳ – ለአጭር ጉዞ እና ለቀላል እቃዎች ተስማሚ።
3. Insulated Bottle Holder – የህፃኑን ጡጦ ወይም የሚጠቱ ነገሮችን ለመያዝ ምቹ
4. Food Accessory Pouch – ለህፃን ምግብ ወይም ለትናንሽ ቁሳቁሶች የሚያገለግል።
5. Changing Mat – ፈሳሽ የማያሳልፍ፣ በቀላሉ የሚታጠብ እና በየትኛውም ቦታ በንፅህና ዳይፐር ለመቀየር የሚያስችል።
ለእጅና ለትከሻ ምቹ ማሰሪያዎች፣ ብዙ ኪሶች ያሉት ሲሆን ዳይፐር፣ ዋይፕስ፣ ጡጦ፣ ልብስና ሌሎች የህፃን እቃዎችን በስርዓት ለመያዝ ያስችላል። በጣም ማራኪ እና ዘመናዊ ዲዛይን ያለው ምርጥ ምርጫ።
በነፃ ያሉበት እናደርሳለን Free Delivery

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Beki Mart Shop

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play