Main Gates from CROWN DOOR

13 views Posted 19 hours ago
ብር21,600
ምድብ:furniture
BrandOther
Furniture Typeothers

Seller's Description

🤳
🚪 በኢትዮጵያ ብቸኛ ኢንጂነርድ ውድን በሮችን ማምረት እና ማከፋፈል መጀመራችንን በታላቅ ደስታ እንገልፃለን ፡፡

🚪ሙሉ በሙሉ የእንጨት ባህሪ ያላቸው የ ኢንጂነርድ ውድን በሮች
®IMPORT STANDARD DOORS ናቸው®
🏘ለመኖሪያ ቤቶች
🏬ለሆቴሎችና አፓርትመንቶች
🏩ለሆስፒታሎች እና ቢሮዎች
🏢ለኮንዶሚኒየም

🚪ለዋና መግቢያ እና ለውስጥ ክፍሎች እጅግ ዘመናዊ በሮችን እናቀርባለን

🚪Manufacture የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ ሲሆኑ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው።

🚪የምንጠቀመው የቀለም ቅብ እና አሰራር አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበትና ጥንካሬን እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል::

🚪ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(100% Water-proof) እና እሳትን የሚቋቋሙ ( Fire Resistant) ናቸው።

🚪ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው

🚪በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በምትሰጡን "Size" መሰረት አምርተን በ 20 ቀን ሰርተን እናስረክቦታለን፡፡

🚪ነፃ ገጠማን ያካተተ እና ከ 7 በር በላይ ነፃ ትራንስፖርት

🚪በብዛት ለሚያዙን ደንበኞቻችን ልዩ ቅናሽ( Discount Price) አዘጋጅተናል፡፡
አድራሻ ፦ Hana Mariam
፦ Bole
፦ Around 22

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

CROWN DOORS (Hanna)

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play