በር

8 views Posted 10 hours ago
ብር23,900
ምድብ:furniture
Furniture Typeothers

Seller's Description

በፎቶ ላይ የምትመለከቱት በር:

🚪Imported  የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው።

🚪የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል::

🚪ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው።

🚪ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው  ነው

📹ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ  እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው::

📞 +251-9-24-06-11-32
Inbox
ለሆቴል፣ለአፓርትመንት፣ለሆስፒታል፣ለጋራ መኖሪያ ቤቶች 40/60 ፣ 20/80 እኛ መኖሪያ ቤቶች የሚሆኑ እጅግ ዘመናዊ በሮች ናቸው ።
   #በጣት አሻራ
   #በቁልፍ
  # በፓስወርድ
  # በካርድ
የሚሰሩ በሮች ሲሆኑ በተጨማሪም ዉበት እና ጥንካሬን የተላበሱ ናቸው ።
#ለበለጠ መረጃ

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Tedy Gosaye

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play