የልጆች አልጋ Children's Beds

8 views Posted 22 hours ago
ብር33,500
ምድብ:furniture
BrandOther
Furniture Typebed matress

Seller's Description

ዘመናዊ የሕፃናት መኝታ አልጋ(Baby Playard / Portable Crib beds )
ለአዲስ ወላጆች ተስማሚ የሆነ ዘመናዊ እና ቀላል ተንቀሳቃሽ የሕፃናት መኝታ። ሕፃኑ በደህንነት እና በምቾት እንዲተኛ የተዘጋጀ ሲሆን ለቤት ውስጥ እና ለጉዞ እጅግ ተስማሚ ነው።
በቀላሉ የሚታጠፍ እና የሚያንቀሳቅስ
ጠንካራ እና ደህንነቱ የተጠበቀ አወቃቀር
ለሕፃን ማዝናኛ የሚሆን የተንጠለጠለ መጫወቻ
የአየር ማስገቢያ መረብ (mesh sides) ስለሆነ ሕፃኑን በቀላሉ ማየት ይቻላል
ከታች ያሉ ብረት ድጋፎች ተጨማሪ መረጋጋት ይሰጣሉ
በትንሽ ቦታ የሚቀመጥ እና በቀላሉ የሚገጣጠም
ከ0–7 ዓመት ሕፃናት ተስማሚ
ከመያዣ ቦርሳ ጋር ይመጣል
ቀለም: ጥቁር / grey
አሁኑኑ ይዘዙ — ለልጅዎ ምቹ እና ደህንነቱ የተጠበቀ እንቅልፍ‌

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Yegna Market

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play