የመታጠቢያ ቤትዎን ወይም የማብሰያ ክፍልዎን በላቀ ሁኔታ ያደራጁ!

8 views Posted 20 hours ago
ብር4,000
ምድብ:furniture
BrandOther
Furniture Typeshelves

Seller's Description

የመታጠቢያ ቤትዎን ወይም የማብሰያ ክፍልዎን በላቀ ሁኔታ ያደራጁ‌
​ባሉበት ጠባብ ቦታ ላይ እቃዎች ተዝረክርከው አስቸግረውዎታል? እንግዲያውስ ይህን ባለ 4 ተደራራቢ፣ ተንቀሳቃሽ የማዕዘን መደርደሪያ (Corner Storage Rack) ይዘንልዎ ቀርበናል።

​ቦታ ቆጣቢ ዲዛይን፦ በማዕዘን (ኮርነር) ላይ በትክክል እንዲቀመጥ ተደርጎ የተሰራ ስለሆነ
​ተንቀሳቃሽ እና ምቹ፦ ከስሩ የተገጠሙለት ተንቀሳቃሽ ሮለር ዊልስ (ተሽከርካሪዎች) በቀላሉ ለማንቀሳቀስ እና ለማፅዳት ያግዛሉ።
​ የውሃ ማስተላለፊያ ቀዳዳዎች ያሉት በመሆኑ ውሃ አይቋጥርም
​ለተለያዩ አገ
ለሻምፖ፣ ለሳሙና፣ ለቅባቶች፣ ወይም በኩሽና ውስጥ የተለያዩ ቅመማቅመሞችንና ማጽጃዎችን በፈርጅ ለማስቀመጥ ተመራጭ ነው።

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Haw Gebeya

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play