​"Victor Doors — ጥራት ያላቸው ውብ በሮች በተመጣጣኝ ዋጋ"

16 views Posted 2 days ago
ብር20,443
ምድብ:general

Seller's Description

VICTOR DOORS
/ Abel
Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ የብረት በሮች ባህሪያቸው የእንጨት የሆኑ ናቸው
ከ6-10 የቁልፍ ተወርዋሪ ያላቸው Secured master key ያላቸው ናቸው::
መታጠብ እና መወልወል የሚችሉ (water proof & galvanized steel)
መጥሪያ ደውል እና ሌንስ የተገጠመላቸው ናቸው::
እሳትን መቋቋም የሚችሉ (Fire Resistance) ናቸው::
2 አመት ሙሉ ዋስትና ጋር በጥራት ሰርተን እናስረክቦታለን::
ዙሪያቸውን ጎምኒ (Rubber Sill ) የተገጠመላቸው በመሆኑ ድምፅ የማያሳልፉ (Sound proof ) , ነፍሳት እና ተባዮችን በቀላሉ የማያሳልፉ ናቸው ። ለበለጠ መረጃ
Head Office ስልክ ቁጥር
አቤል{phone= }/

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Abel

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play