Seller's Description
ዘመናዊ እና ውብ የሆኑ የግድግዳ ስዕሎች (world gift) ለቤትዎ የተለየ ድምቀት፣ ለቢሮዎ ደግሞ የተከበረ ገጽታ ይሰጣሉ።🖼 ✨️✨️
ለሰርግ፣ ለልደት ወይም ለቤት ምርቃት የሚሆኑ ልዩ ስጦታ የግድግዳ ስዕሎች ከእኛ ዘንድ ያገኛሉ።
ለቢሮ:ለካፌዎች፣ ለሆቴሎች እና ለድርጅት የሚሆኑ ልዩና ማራኪ ስራዎች በመረጡት መጠን እና አይነት ከኛ ዘንድ ይዘዙ።
✅️በአዲስ አበባ ውስጥ በማንኛውም ቦታ በፍጥነት እናደርሳለን
✅ ለሳሎን፣ ለመኝታ: ለቢሮ እና ለምግብ ቤት የሚሆኑ ምርጥ ዲዛይኖች
✅ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው እና ለረጅም ጊዜ የሚቆዩ
✅ ለመስቀል ቀላል እና ምቹ
✅️የፎቶ ጥራታቸው HD Quality የሆኑ
✅️ጠንካራ ወጥ MDF እንጨት ላይ የሚሰሩ
✅️በተለያየዩ አማራጭ በኖርማል: በሻይን:በፍሬም:በመስታወት
✅️ሲቆሽሽ በቀላሉ መወልወል የሚችሉ
✅️በራሶ ፎቶ መሰራት የሚችል
✅️ከሀገር ውጪ እና ወደ ክልል ከተሞች እንልካለን
✨ ቆንጆ ትውስታ በቆንጆ ፍሬም
✨ ዋጋው ተመጣጣኝ
"በጭራሽ የማይረሳ የተለየ ስጦታ ይስጡ" 🎁
ዛሬውኑ ይዘዙን
ካታሎጋችንን ለማየት 'Message' የሚለውን ይጫኑ ወይም በTelegram channel
በውስጥ መስመር ያናግሩን
Wall art

ዋጋ አቅርብ
ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።
mikiyas aklili
Seller