ከ6 ወር ጀምሮ ላሉ ህፃናት ምግብ

13 views Posted 13 hours ago
ብር750
ምድብ:general

Seller's Description

ከ6 ወር ጀምሮ ላሉ ህፃናት ምግብ ሲጀምሩ በገንፎ መልክ የሚሰጧቸው ከፍራፍሬ፣አትክልትና የተመረጡ የበቀሉ እህሎች የተዘጋጀ ዱቄት

የተመጣጠነና በጥንቃቄ የተዘጋጀ
በእድሜ የተከፋፈለ
በ10 ደቂቃ ውስጥ አዘጋጅተው ለልጅዎ መመገብ የሚችሉት
በትእዛዝ የሚዘጋጅ
በገንፎ መልክ በአጥሚት መልክ እንዲሁም በፓንኬክ መልክ ሊያዘጋጁት የሚችሉት ምርጥ ምግብ፤

ለአራስ እናቶችም ክብደት ሳይጨምሩ የጡት ወተታቸው እንዲጨምር ለሚፈልጉም የአጥሚት ዱቄትም አዘጋጅተናል - በ2 ቀን ውስጥ ለውጡን ያዩታል

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Hiwot Kebede

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play