Seller's Description
Portable Mesh Nebulizer (Model: JSL-W302) – ዘመናዊ የመተንፈሻ መሣሪያ
ለእርስዎ ወይም ለቤተሰብዎ የመተንፈስ ችግር፣ የአስም (Asthma)፣ የሳይነስ ወይም የሳንባ አለርጂ መፍትሔ የሚሆን ጥራት ያለው ፖርተብል ኔቡላይዘር መድኃኒትን በጉም (MIST) መልክ ወደ ሳንባ በቀላሉ ያደርሳል።
የምርቱ ጥቅሞች፦
✨ድምፅ የሌለው (Quiet)፦ ሲሰራ ምንም አይነት ድምፅ ስለሌለው ህፃናት ሲተኙ እንኳ መጠቀም ይቻላል
✨ለመያዝ ምቹ (Portable)፦ ቦርሳ ውስጥ ይዞ ለመንቀሳቀስና ለጉዞ በጣም ይመቻል
✨በባትሪና በ USB የሚሰራ፦ በማንኛውም ቦታ በቀላሉ ለመጠቀም የሚያስችል
ለህፃናትና ለአዋቂዎች፦ ለሁለቱም የሚሆኑ የፊት ማስኮች (Masks) አብረውት አሉት
ዋጋ፦ 2500 ብር
ስልክ፦
ዘመናዊ የመተንፈሻ መሣሪያ

ዋጋ አቅርብ
ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።
Bt. M
Seller