Eucerin Pigment Control Sun Fluid SPF 50+

5 views Posted 9 hours ago
ብር4,800
ምድብ:healthbuety
Product Typehealthbuety

Seller's Description

✨💖Eucerin Pigment Control Sun Fluid SPF 50+ ☀️✨
በፀሐይ ምክንያት የሚመጡ ጥቁር ነጠብጣቦችንና የቆዳ መደብዘዝን የሚከላከል ከፍተኛ ጥራት ያለው የፀሐይ ክሬም‌

🎉ከፍተኛ የፀሐይ መከላከያ (SPF 50+)፦ ቆዳን ከጎጂ የ-UVA እና UVB ጨረሮች ሙሉ በሙሉ ይከላከላል።
🎉ጥቁር ነጠብጣቦችን ያጠፋል (Thiamidol)፦ በውስጡ ባለው ታያሚዶል (Thiamidol) ይዘት ምክንያት ጥቁር ነጠብጣቦችን የመቀነስ እና እንደገና እንዳይወጡ የማድረግ ከፍተኛ አቅም አለው።
💖የቆዳ ቀለምን እኩል ያደርጋል፦ በፀሐይ ምክንያት የሚመጣን የቆዳ መደብዘዝ (Hyperpigmentation) ይከላከላል።
💖ቀልጣፋና ቅባት የሌለው፦ በቆዳ ላይ በፍጥነት የሚዋሃድና ቅባታማ ያልሆነ (Sun Fluid) ነው።
☀️ አጠቃቀም፦ ከፀሐይ ውጣ በፊት በደንብ በጸዳ ፊት ላይ መግባት።
💸 Price:- 4800bir
🚚 ነፃ Delivery አገልግሎት እንሰጣለን 🏍

✈️ ክፍለ ሀገርም እንልካለን
😱እኛን ሳያማክሩ በተመሳሳይ ምርት እንዳይሸወዱ💖
🧩Contact
📞

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

natnael

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play