Seller's Description
✨ Medicube Kojic Acid Turmeric Toning Cleanser (120g) ✨
የፊትዎን ቆዳ ለማፅዳት፣ ለማብራት እና እኩል የሆነ የቆዳ ቀለም እንዲኖሮት የሚያስችል ድንቅ የኮሪያ ምርት
🌿 ዋና ዋና ጥቅሞች፡
Kojic Acid 100: የጠቆሩ የፊት ክፍሎችን እና የቡግር ነጠብጣቦችን ለማጥፋትና ቆዳን ለማብራት ይረዳል።
Turmeric (እርድ): የቆዳ ብስጭትን በመቀነስ፣ የቆዳ ህዋሳትን ያድሳል፤ ተፈጥሯዊ ወዛማነትን ይሰጣል።
Deep Toning Cleansing: የፊትን ቆሻሻ እና ከመጠን ያለፈ ቅባት በጥልቀት ያፀዳል።
✨ ለማን ይስማማል?
የፊት ቀለም መደብዘዝ ወይም መቆርቆር ላስቸገራቸው
የቡግር ጠጠሮችና ጥቁር ነጠብጣቦች ላሏቸው
ጥራት ያለው የኮሪያ ፌስ ዋሽ (Cleanser) ለሚፈልጉ
📦 መጠኑ፡ 120g / 4.23 oz.
💯 100% ኦሪጅናል ምርት
ዋጋ:- 4499ብረ
💸Price :-4499bir
🚚 ነፃ Delivery አገልግሎት እንሰጣለን 🏍
✈️ ክፍለ ሀገርም እንልካለን
😱እኛን ሳያማክሩ በተመሳሳይ ምርት እንዳይሸወዱ💖
🧩Contact
📞
Medicube Kojic Acid Turmeric Toning Cleanser (120g)

ዋጋ አቅርብ
ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።
natnael
Seller