ScarAway Medical-Grade Silicone Scar Gel

14 views Posted 19 hours ago
ብር4,800
ምድብ:healthbuety
Product Typehealthbuety

Seller's Description

​✨ ScarAway Medical-Grade Silicone Scar Gel (20g) ✨
​የድሮ እና አዲስ ጠባሳዎችን፣ የሰርጀሪ (የቀዶ ጥገና) እና የተቃጠለ ቆዳ ምልክቶችን ለማጥፋት በህክምና የተረጋገጠ ድንቅ የሲሊኮን ጄል‌
​🌿 ዋና ዋና ጥቅሞች፡
​Scar Reduction: አዳዲስና የቆዩ ጠባሳዎችን በማለስለስ እና ከቆዳ ጋር በማስተካከል ምልክታቸውን ያጠፋል።
​Reduces Redness & Itching: የጠባሳ መቅላት፣ የማከክ እና የማቃጠል ስሜትን ወዲያውኑ ያረጋጋል።
​Invisible Barrier: ግልጽ (Transparent) እና የማይያዝ በመሆኑ ከላይ ሜካፕ ወይም የፀሐይ ክሬም ለመቀባት ይመቻል።
​Dermatologist Recommended: የቆዳ እና የፕላስቲክ ሰርጀሪ ሀኪሞች ቀዳሚ ምርጫ የሆነ።
​✨ ለማን ይስማማል?
​የቀዶ ጥገና፣ የጉዳት ወይም የተቃጠለ ጠባሳ ላላቸው
​የፊት እና የሰውነት ጠባሳ ምልክትን ማጥፋት ለሚፈልጉ
​📦 መጠኑ፡ 20g (0.71 oz)
💯 100% ኦሪጅናል እና አስተማማኝ‌
💸Price :- 4800bir

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

natnael

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play