ቀሲል

10 views Posted 5 hours ago
ብር70
ምድብ:healthbuety
Product Typehealthbuety

Seller's Description

✔️ቀሲል በሶማሊያ ከሚገኙ የጎብ ዛፍ እንዲሁም በምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ የጎብ ዛፍ ቅጠሎች የተሰራ ነው። ቀሲል ብዙ ጥቅሞች አሉት።

✔️ ከቀሲል ጥቅሞች መካከል
🔹የፊት ወዝን ይቀንሳል
🔹ብጉርን እንዲሁም የብጉር ጠባሳን ይቀንሳል
🔹ቆዳችን ንፁህ እንዲሆን ያደርጋል
🔹ቆዳችንን እንዲለሰልስ ይረዳዋል
🔹ለፊታችን እንደ መታጠቢያ እና ማስክ ለፀጉራችን ደግሞ እንደ ሻምፖ ያገለግላል

አጠቃቀም

የቀሲል ዱቄት እጅችን ላይ ማድረግ በመቀጠል እጅችን ላይ ያለውን የቀሲል ዱቄት ላይ ውሀ በማድረግ አረፋ እስኪወጣ ማሸት በመጨረሻም እንደ ሳሙና ተቀብቶ ትንሽ በማሸት በውሃ መታጠብ። ሁሉም ቦታ ትዴሊቨሪ አለኝ 📲📲📲

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Hay

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play