Lafto Life Real Estate

11 views Posted 6 hours ago
ብር7,200,000
ምድብ:house
No Bedrooms1
No Bathrooms1
House Typeapartment
Product Forsale

Seller's Description

አስደሳች ዜና ለውድ ደንበኞቻችን
ለተወሠነ ጊዜ ብቻ የሚቆይ 30% ልዩ ቅናሽ ዘመናዊ አፓርትመንት
በመሀል በስራተ ገብርኤል ላፍቶ ሞል ጊቢ ዉስጥ  ግንባታው 40% በላይ የደረሰ
በ70/30 አካፋፈል
ከባለ 1 እሰከ ባለ 3 መኝታ አቅርበንሎታል
👉 100% ለሚከፍሉ ደንበኞችን

ባለ 1መኝታ 89 ካሬ
7.2 ሚሊዮን ጠቅላላ ዋጋ
👉 ባለ 2 መኝታ 105 ካሬ
8.4 ሚሊየን ጠቅላላ ዋጋ
👉ባለ 3 መኝታ 173 ካሬ
13.9 ሚሊየን ብር ጠቅላላ ዋጋ አዘጋጅተናል

እንዲሁም በሦስት አመት ለሚከፍሉ ደንበኞችን የለምንም ዋጋ ተጨማሪ በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ 1.5 ሚሊዮን ጀምሮ

በተጨማሪም በኮሊደረ ልማት እየተዋበች በምትገኘው በአድሰዋ የመኖሪያ መንደር በካሳንቺስ እንተረኮቴታል ፊት ለፊት ከባለ 1መኝታ 72 ጀምሬ እሰከ ባለ 3መኝታ አፓርትመንት ቤቶች በመሸጥ ላይ እንገኛለን
ልብ ይበሉ ቅናሾቹ የሚቆዩት ለውስን ቀናት ስለሆነ ፈጥነው ከታች በምናስቀምጠው ስልክ ብቻ ይደውሉ

👇👇👇👇👇👇

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Lafto Life Real Estate

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play